ሾልኮ የወጣው የ ቀነኒ ፎቶ እና በ አሳዛኝ ሁኔታ ህይወቷ ያለፈው አያንቱ!
HTML-код
- Опубликовано: 26 мар 2025
- Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu Развлечения
እኔ ጓደኛ ነበረችኝ ጓደኛዋ በጣም ይወዳታል ወንድ ከአያት አበቃ ምግብ ቤት ገብተው ድብድብ ነው በቃ በሰላም ገብተው በጸብ ይወጣሉ ከዚያ ደግሞ ከተውሽኝ ገድዬሽ እራሴን አጠፋለሁ ይላታል ፍቅር አይሉት ምን አይሉት ጠዋት ተነስቶ ቤታቸው በር ቆሞ ታገኛዋለች እኛን በቃ ለአይኑ ሊያየን አይፈልግም ከጓደኞቿ ከእኛ ጋር ማለቴ ነው ተደብቃ ነው የምታገኘን ለዚያውም ተደብቃ አንድ ቀን በጣም አለቀሰች ከዚህ ልጅ እንዴት ልገላገል እራሴን አጥፊ አጥፊ ይለኛል ዱሩዬ ሳይቀር ከፍሎ ያስጠብቀኛል የት ልድረስ አለች መከርናት አለቀስን አብረናት ያኔ የማወራችሁ የዛሬ 20 ዓመት ታሪክ ነው በኋላ እንጦጦ ማርያም ሄዳ ሱባኤ ገባች ተደብቃው ዉለዷት ብሎ እኛን ሁሉ ማስፈራራት ጀመረ በኋላ ታላቅ እህቷ ስማ ልጃችን በአንተ ፍቅር አብዳ ጸበል ተቀምጣላች አለችው በቃ አበደ ያለችበት ልሂድ አለ አይ ትረብሻታለህ ተባለ በኋላ ሱባኤ ተቀምጣ ጨርሳ ተመለሰች በሚገርም ሁኔታ ዕመቤታችን ጸሎታን ሰማቻት ተገላገለችው በቃ ከጸበል ስትመለስ እራሱ እራቃት ከኢ/ት ውጭ ሄደ የት እንዳለም አይታወቅ አግብታ የጎረምሶች እናት ሆና በደስታ እየኖረች ነው ወገኖቼ ይሄን ከፉ መንፈስ እንደሀይማኖታችን እንደእየዕመነታችን ልናዋጋው ይገባል ሴት መከራዋ አያልቅም ቀነኒም ነፍሷን በገነት ያኑርላት እንዲህ አይነት አጉል አፍቃሪነኝ ሲመጣ ሳይቃጠል በቅጠል ነው ለቀልድም ቢሆን እገልሻለሁ ካለ የዚያኑ ቀን ቆርጦ ማቆም ነው ምክንያቱም አንድ ቀን ያደርገዋል።
እውነት ነው 😢
ትክክል
😢😢😢 እኔም ደርሶብኛል ድሮ ሀይስኩል እያለን ያሰቃየኝ ነበር እወዳታለሁ ይላል ግን ደግሞ መዉጫ መግቢያየ ላይ አገኘዋለሁ መማርም አልቻልኩ ፖሊሶች ያስሩታል ይፈቱታል መጨረሻውን ምን እናድርግ አሉና ተዉት አብሮ አደጎቸም ራቁኝ በሱ የተነሳ 😢😢😢 እንድህ አይነት አፍቃሪ አኡዙቢላህ ናቸዉ
@AminaMuhammed-i6d 😭😭
ትክክል
ፍትህ ፍትህ ያለ አግባብ ህይወታቸውን ለተነጠቁ የሰው ልጆች ሁሉ
ማነሽ ሳልሞት አድኑኝ የምትይ? ነገ አዲስ ቀን ነው አይዞሽ። ማርያም ትድረስልሽ። ከመሞት የሚገኝ ድል የለም። የሰይጣንን ጦር ስበሪ እንጅ አትወጊበት። እመቤቴ አብራሽ ትሁን።
Yamishal ende? Sew ligelegn new ko yalechiw
የሚገርም ነገር ነው !!! የኣባይ ግድብን ጅማሬ ያረገው ያኔ ባደባባይ በቀን ሲገደል ኢንጂነር ስመኘው የኢትዮጵያ ህዝብ ዝም ኣለ ባደባባይ ወቶ እንኳን ፍትህ ኣልጠየቀለትም ሁሉም በውስጡ ፍም ይዞ ፀጥ ኣለ የዛኔው ጅማሮ ይኸው ቀጥሎኣል ህፃን ኣዋቂ ወጣት ኣዛውን እየተገደሉ ወንጀል እየተፈፀመ ኣሁንም ቀጥሎኣል ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ለሞቱትም ነብስ ይማር ፍትህ በኣለም ላይ በግፍ ለሚገደሉ ለሰው ዘር በሙሉ😢😢😢😢😢😢😢😢
Amhara bmhonu ena tekiklgawen abay ydersebeten yengeral bmalet newe demkilbe yhone babay berha tkatelo ymote mane yechfelet egzabher yhen mtfo sat yasalfen
በጣም 😢😢
በትክክል 100%
የኢትዮጵያን አናቶች ያስለቀሰ መሪር ሀዘን ነው ጌታሆይ ልጆቻችንን ከክፉ የሰይጣን ስራ ይጠብቅልን እንፀልይ ለቤተሰቦቻቸው መፅናናት ይስጥልን
የመታሽ ወንድ መቼም ባል አይሆንሽም እኔ ትዳሬን ትቼ የወጣሁት በሁለት ቀን መመታት በኃላ ነው ህይወት ይቀጥላል ይኸው እየኖርኩ ነው ያውም የተሻለ ኑሮ
ቆራጥ ነሽ
የ ሴት አንበሳ ነሽ!!!
Me to አንድ ቀን ጥፊ ካነሳ run እኔም ላጤነት ይለምልም ብዬ ስንት አመቴ ትቼ ከወጣሁ ያውም እየተለመንኩኝ ስቆጨው ይኑር ❤❤
ትክክል👍👍👍👍
ጀግና ሴት
እንዴት እዳሳዘነችኝ አግዚአብሔር እዉነቱን ያዉጣልሽ
መበደልን ያለማምድሻል ትክክለኛ አባባል ስንት አለ በየቤቱ 😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😢😢😢😢
Yes it’s so deep!
ህይወት ምርጫ ናት በአብዛኛው ሴት የምትመርጥበት መንገድ የተሳሳተ ነው እኔ የተረዳሁት ይሄን ነው
Atifredu. Set weda sikay yalebetin Hiwot armertim. Tewu
I agree with you
Exactly!
ቀነኒ እግዚአብሔር ነፍስሽን በአጸደ ገነት ያኑራት
እባካቹ እህቶቼ ፀልዩ ከዛ በተቻለ መጠን ራሳችሁን ከጥቃት ጠብቁ ፈጣሪ ይድረስልን
ፍትህ፡ለኢጅነር፡ስመኝው
አይ ወዳጄ ማን ሞቶ ፍትህ አገኘ አላህ ፍትህ ይስጥ😢😢😢😢
anta.merte.sawe.nahe
😢😢😢😢
😢😢😢😢
በጣም የማይረሳ 💯💯💯 ኢንጂነራችን ፣ የበረሀው ጀግናችን ግድቡን ባሰብኩ ቁጥር ስመኘው በቀለን ነው የማስታውሰው ታሪክ አይረሳህም 💯💯💯 ነፍስህን ይማርልን 🙏🙏🙏😭😭😭😭 ለቤተሰቦቻቸው ጤናና እድሜ ስጥልን ። 🙏🙏🙏
ስንት ጀግኖቻችንን አተናል ለምሳሌ እስፔስን 💯💯💯 የሚያግዘን የነበረ ኢንጂነር ቅጣው ወቶ ቀረ ምን ይደረግ ። ነፍስ ይማር🙏🙏🙏 ።😭😭😭🙏🙏🙏🙏
ፍትህ ለቀነኒ
መልስ ሲኖር እኮ ነዉ ፍትህ እሚጠየቀዉ ሰው ከቤቱ ወቶ እማይመለስበት ሐገር እግዚአብሔር ይፍረዮ እንጂ😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭 ወይኔ ያወም የተማርሽ ሆነሽ ያልተማር ሰዉ ጋር ፍቅር ብለሸ እንዳተሞክሪ ሁሉን የክፋት ጥግ በድፍረት ያሳይሻል ምክንያቱም እሚኖረዉ በደፍረት ሰለሆነ
አንዷለም ይችን ልጅ ገድለሃት ከሆነ አሜን በሉ ... ምድር አትሸከምህ ፣ ዘርህ በምድር አይበረክት ፣ በዘመንህ እረፍት አይኑርህ ፣ ቆመህ አትሂድ ፣ ያገኘህ ሁሉ አይቀበልህ ፣ ሰዉ ይጥላህ ከምንም በላይ እግዚአብሄር ይበቀልህ
አሚሚሚሚሚማንንንንንንንንንንንንን😢😢😢😢😢
የሚራገም የተረገመ ነው ይላል ቃሉ
አሜን
ኃጢያተኛ ካልሆንሽ ውገሪው
አሜን
የእኔ ቆንጆ ነፍስሽ በሰላም ትረፍ ለቤተሰቦችሽም መዕናናትን ይስጥልን
Waaqayyoo dhugaa isanii haa basuu 🙏😭 Lubbuu isanii mirgaa qulqulloota haa olchuu 🙏
ይህነገር እየተደገጋመ ነው ከጊዜ ወደጊዜ ፍትህ አገራችን ላይ የለም ሁሉም ተነስቶ የሰውን ነብስ እየጠፈ ነው አረ የፍትህ የለህ የገደለ ይገደል ሲበል ይህ አይሆንም እስር ቤት ገብቶ ይደልብ የሚሉ ሰዎች አሉ
በጣም የሚገርመኝ የአባተየው ዐሎት ነው መሰለኝ እስከዛሬ ከህዝብ ልብ ያልጠፋው የኢንጅነር ስመኝ ነገር ነው
ኢጅነሩማ፡ሲሞት፡ሁሉም፡ዝም፡አለ፡አሁን፡ሞት፡የሁሉንም፡ቤት፡ሲያኳኳ፡ተጫጩ፡
@@hirutassefa4037የሚገርምነገርነው ያኔ ባደባባይ በቀን ሲገደል ኢንጂነሩ የኢትዮጵያ ህዝብ ዝም ኣለ ባደባባይ ወቶ እንኳን ወቶ ፍትህ ኣልጠየቀለትም ሁሉም በውስጡ ፍም ይዞ ፀጥ ኣለ የዛኔው ጅማሮ ይኸው ቀጥሎኣል ህፃን ኣዋቂ ወጣት ኣዛውን እየተገደሉ ወንጀል እየተፈፀመ ኣሁንም ቀጥሎኣል ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ለሞቱትም ነብስ ይማር 😢😢😢😢😢😢😢😢
እውነት ነው ስለወደድሽው ገንዘብ ስላለው አትሸወጂ የኔ ቆንጆ አንድ ቀን እጁን ያነሳብሽን ወንድ ጥለሽው ጥፊ!!!!!!! ማሪያምን አንጀቴ ተቃጠለ💔💔💔💔💔😭😭😭
በዚህ ዘመንማ አንመታም ቁጭ ብሎ መነጋገር እያለ መመታት። ኧረ እኔ አጠገቡ አልገኝም የመታኝለታ
ናርዶስ እውነት ብለሻል ብዙዎች በዚህ ህይወት አልፈዋል::ከመለየት ይልቅ ራስን በማጥፋት መለየትን እንመርጣለን:: እግዚአብሔር ነብስዋን ይማር! ለቤተሰብዋ መፅናናት ይሁን❤
😢😢😢😢😢😢እእእፍፍፍ የሰዝናል አገረችን አለቁዉ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጠን የገረችን በየለቱ ሞት
በተለይ ስራና ቤተሰብ ከሌለሽ👌😭😥ስራሽን ለልጅና ለትዳር ከተዉሽ ከጠበቅሽዉ በላይ ይከዳሻልና ለነገ በይ ወጣ በይ ገጠር ጥሪት ያዥ የሴት ጉልበቷ ቤቷ ነዉ መጥፎ ትዳር ሸክም ነዉ ከተፋታሽ በኋላ ለሌላ ሸክም ስቃይ ልቦናሽ አይዘጋጅም።ወገን ከመጥፎና ከሀዲ ዋጋሸን ከሚያሳንስ ትዳር ያድናችሁ😥☝️🙏
እግዚአብሔር ደማችን ያዉጣላችሁ🙌🙏እህትቼ ልብ ስባሪ ነው
እጂነር ጌቱ የእኽትኽ ነብሥ በአጸደ ገነት ያኑርልኽ አገራችን መግሥት የላትም ለምን ካለከኝ ትዉልድ እደ ቅጠል እየረገፈ ፍረድ የሌለበት አገር
😢😢😢 አይ ቀነኔ ጌታ ሀቅሽን ያውጣልሽ
እስኪ ሳልሞት ኣድኑኝ በማርያም 😢
ምን ሆንሽ ምንድነው
ምንድነው ምን ሆነሽ ነው እህቴ የት ነሽ
Yet nesh
Sis please seek God with all your might, and pray without ceasing. Trust me no matter how difficult certain situation can be at times it will pass with God all is possible. May the peace of God that surpasses all understanding comfort you in this difficult time.
@AminaDeme-zx4ou ሳዉዲ ነኝ እሱ ያለበት ግን ሌላ ኣገር ነዉ በማስፈራራት ኣስገድልሻለዉ መጥፎ ፎቶ ኣለኝ እልጥፈዋለሁ እያለ ገንዘቤ ወስዶ እያስፈራራኝ ነዉ
ይሄ ቁራ በልጅነቷ በላት የኔ እህት😢 ነብስሽን ይማርልን😭
😢😢😢😢😢😢 አይወራም ህግ በለለበት አገረ ባጭረ አሰቀራት
የሞራል የአካል የልብ የመንፈስ ወዳጅ የጣ የታፈነ ጩኸት ሞቶች በመጨረሻም ዘላለማዊ ሞት ሞት ለገዳዮች ሞት ለደፋሪዎች😢😢😢😢
ኧረ ምን ጉድ ነው አላህ በቃችሁ ይበለን እየሰማንና እያየን ያለነው ነገር ከባድ ነው
በጣም😢😢💔💔💔😭😭
አይ ሀገሬ !!! እንደዚህ ሆነ የምንሰማው ፍትህ ለሴቶች እህቶቻቾን
አህህ አናት ከለለቺስ ???? የት ይከዳል??😭😭😭😭 "መበደልን ያለማምድሻል " well said 🙏🙏🙏
ፍትሕ ለህቶቻችን😢😢😢
Justice for Kanani🙏we need to be voice for her!!!
ውነት ገላሀት ከሆነ አሏህ ይፍረድብህ በዱኒያም ባአኸይራም ስቃይህ ይብዛ 😢😢 ኧረ የሴት ልጂ ጥቃት በዛ 😢😢
ገድሎአት ነው 100%sure
He did it. Geluötral
እውነት በቃኝ ስትይ ይልመጠመጣል አሪፍ አባባል ወንዶች የሰው እድል ሰባሪዎች
በጣም ነዉ ያዘንኩት ለመላዉ ቤተሰብ ፍፁም መፅናናትን ይስጣችሁ የቀነኔ ሞትና የሀጫሉ ምንም አያገናኘዉም ሀጫሉ ምንም በማያዉቀዉ በሱ ምክንያት ንፁሀን አልቀዋል ተፈናቅለዋል ተገለዋል ተጎተዋል ንብረታቸዉ ወድሞ ለማኝ ሆነዋል ሀጫሉ ስሙ የሚጠራበት መታሰቢያ አለዉ ያለቁት ንፁሀን ከፈጣሪያቸዉ በቀር ማንም አንድ ቀን አስቧቸዉ አያዉቅም ። ነብስ ይማር !!!!
እግዚአብሔር ወደ ልቦናችን ይመልሰን በጣም ያስፈራል በእውነት እንደገና ሌላ ግድያ በቃ ፍርድ የለም ለዛ በረከተ ወንጀል ምንሆነን ነው የተጨካከነው እግዚኦ ነፍሳችሁን ይማርልን
የድንግል ልጅ ከአውሬዎች እጅ ከጨካኞችጠብቀንአሟሟታችንን አሳምሪልን ጨካኝ በዛእውነት ጠፋ ፈጣሪን መፍራት ጠፋ አንድተራዘፋኝ ነው እሱ እሷታሳዝናለች በዘረኝነትየተመካቹ ፍርዱ ከላይነው
ጌታ ሆይ ምህረት አድርግልን ወጣቱን ልጨርስ የገባ አውሬ የተወጋ ይሁን
መልኩ እኮ ሰገጤ ነው ያስታውቃል የሚቀጠቅጥ ገገማ ነው አፈር ይብላ ቀነኔ ከዚገገማ በምን ቀን አገናኘሽ አንቺን የመሰለ ነብስሽን ይማረው አያንቱዬ ነብስሽን ይማረው 😭😭😭😩😩😩
ታዋቂነውየጊዜውሰውነውእያላቹአትግቡበት
አብዛኛው የሀበሻ ሴት ጓደኛ ምንምን እያሉ ከትዳር በፊት ዝሙት ይሰራሉ ከዚያ ፈጣሪ ይቆጣል ህይወታቸው ምስቅልቅል ይላል እናቶቻችን ባሎቻቸውን የሰርጋቸው እለት ብቻ ነበር የሚያዩት 😢😢ዝሙት ሀገርንም ገንዘብንም ህይወትንም አዱኛ አኼራን ያጠፋል አላህ ያንሳልን ይሄንን ቆሻሻ ስራ😢
እግዚአብሔር ነፍሰሸን በገነት ያኑረው
በቃ በዛ ሁሉም ነገር !!እስከመቼ ይዘለቃል እነዚህ ወጣት ዜጎቻችን ሁኔታ በዚህ መቀጠል የለበትም ። አንድ ሳምንት ጩኸት ,ሻማ ማብራት , ጥቁር ቲሸርት መልበስ , እንደአሸን የፈሉ ቲክቶከሮች እንደእውቀታቸው ትንተና መስጠት ገቢአቸውን ማጎልበት, እነዚህና ሌሎችም ሂደቶች ጊዜያዊ እየሆኑ ተቸገርን የህግ ያለህ አሰቸኳይ ፍትህ በግፍ ነፍሳቸው ለተቀጠፉ ወገኖቼ !! ነፍስ ይማር ።
ወይ እመቤት ከበደ ጓደኛዬ በጣም ነው ያዘንኩት😭😭😭 Rip እንጂነር ጌቱ እና ቤተሰቦቿ መጽናናቱን ይስጣችሁ።
ፍትህ ለቀነኒ ያልተኖረ ልጅነት ይብላኝ ለናትሽ
አግዘአብሔር አምላኬ አረባክህ ፍረድ😢
ከባድ ነው የአገራችን ላይ የሚከሄደው ነገር አስገሪሚ ነው አላህ አቅወን የውጠለት ምንም ማለት አይቻልም
ነብስአቹን በአፀደ ገነት ያድርግልን የተወሰደ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ነፍስ ይማር ፍት ከክርስቶስ እንጂ ከምድር የለም😢😢😢
የኔ እናት ቀኑየ ፈጣሪ ሀቅሽን ያውጣልሽ በአሁን ሰአት በባል በፍቅረኛ የምትሰደቢ የምትደበደቢ ሴት ከአሁኑ ተስፋ ቁረጪ
መሲ አድናቂሽ ነበርኩኝ ህግ የያዘውን ነገር መጠበቅ አቅቶን የማናውቀውን ነገር እናሟሙቃለን ስለነርሱ ፍቅር የሷም ሆነ የሱ ቤተሰቦች በደንብ ያውቃሉ ሙረጋጋት ያስፈልጋል አትፍረድ ይፈረድብሀል
God & himself know the truth. I don't want to judge, but he is the first person in question.
ስለ ወንጀለኝነት ያወራችው ነገር የለም
ስለ ወንጀለኛው ያወራችው ነገር የለም አንች ግን የፈራሽ ትመስያለሽ ገዳዪ እንዲታወቅ አልፈለግሽሞ ወደ አንድ ወጋን ያዳላሽ ትመስያለሽ ፍትህ ለሴቶች ።
Egzio Feteh le keneny nefs yemar very sad 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚኦ ተሰኃለነ አቤቱ ማረን ይቅር በለን መልካሙን ነገር ያሰማን በቃ ይበለን አምላኪ ሆይ ወጣቱ አለቀ ህቶቼ ነፍስ ይማርልን 😢😢😢😢😢😢
ነብሳቸዉን ይማረው 😥😥😥
ሴቶች እራሳችንን ማስከበር አለብን እንድህ ተመተን መቀጠል የለብንም ደቸ ይብላና
እፍ የብሏኝ ለእናቷ ያማል 😢😢😢😢
ለእህታችንቀነኒ ነፍስይማር ሀቋንያውጣላት
ኣዛኝ ነው በእውነት እንደዚሕ አይነት ጨካኞችን እግዚያብሔር ይቅጣቸው በእውነት ምን እላለሁ መድሕን አለም መልሥ ይሥጥላት ለእናትና አባቷ መፀናናትን እመኛለሁ ነፍሧን በአፀደ ገነት ያኑረዉ አሧሥ ወዳባቷ ሄደች ይብላኘ የይብላኝለት በዚች ምሥኪንና ቆንጆ ለአይን የምታሣሣ ትንሽ ላይ እጁን ላነሣ ;
ፍትህ ፍትህ ስንተኛ ሟች ናት ይህች ቆንጆ ወጣት የተደገመችው ፍትህ ፍትህ
እግዚኦ የሰማይ አምላክ ፍትህ ወዴት ይሆን ያለው😢
ሀገራችን ውስጥ ፍትህ ጠፍቷል ብዙ ለጋዎች ያለ እድሜያቸው አየተቀጠፉ ነወ ቤተሰብ ስንት መከራ አይቶ አሳድጎ ደረሱልኝ ሲል ህይወታቸው በግፍ ይነጠቃል ዛሬ ፍትህ ካልተገኘ ነገም ይቀጥላል😢😢
አሏህ ሃገረችንን ሰላም የድርግልን ፉት እንዲመጣልን ዱዓ መድረግ ነው
ፈትህ ለሀገሬ ሴቶች😢
እግዚኦ የድንግል ማርያም ልጅ መዳኀኔአለም አንተው ድረስልን😭
ቀጣይ ባለታሪክ እዳልሆን እፈራለሁ😢😢😢😢😢😢የኔ እናት ነብስ ይማር
አይባልም ከሞት የሚገኝ ጥቅም የለም
Noooo kemtferiw neger merak alebish
የኔ ቆንጆ ለማብለሽ በዚህ ምድር ላይ የማያልፍ የለም
ሰነፍ ሴት አልወድም 💯💯💯💯💯💯💯 ሞትን የሚጠራ ከወንድ ሌላ መኖር አይቻልም ያለው ማነው ⁉⁉⁉⁉⁉ የምታምኑትን አምላካችሁን ይዛችሁ ፀሎታችሁን እያረጋችሁ በፅዳት ኑሩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የእግዚአብሔርን ማዳን ታዬበታላችሁ 🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏
@@Kidአንተግንማንየሚሉህ-r7w እሺ በጣም አመሰግናለሁ
😭😭😭😭 nebs yemar yene konjo😢😢😢
እንስሳት እንኳን መመታት የለባቸውም በሚባልበት በዚህ ዘመን ሴትን የምትመቱ ወንዶች፣የምትመቱም ሴቶች ጤንነት የላችሁም??
አይ ወንዶች 😢። የኔ እናት ልብን በልችኝ የምር 😭💔💔 rest in peace dear 😢
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ እህቶቻችን።
ለምን ትተው አይወጡም መደብደብ ሲበዛ መገደልም እንደሚመጣ መጠበቅም ነው!! ገልዋት ከሆነ!! ፍቅር እስዋን ቢይዛት እሱ በብዙ የተከበበ ስለሆነ እይወዳት ይሆናል አለቅ ስትለው ግድያ!!!!!
@welansatesfaye5384 እኔም በዚ አምናለሁ አንዴ የስምንት ወር እርጉዝ ሆኜ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚዘገንን ምት መታኝ የዛን አለት ግንኙነቴን አቆምኩ ።
አይ አፍቃሪ መስለው ጠላት ምን አይነት የጉድ ዘመን ነው እረ ቆስልን😭
ትወደዉ ታበረታታዉ ነበር በቁሙ ነዉ የሞተዉ የኔ እናት ፖሊሱም ህጉም መንግስቱም ለሱ ነዉ የሚያደላዉ😥😥😥
ያ ሰካራም አዝማሪ አንዱአለም ተብየ ሁሌ እየሰከረ እንደምደበድባት ብዙ ሰዎች ምሰከር ናቸው 😢
የት አየህ? ነበርክ?
ጓደኛዋ ተናግራለች ለዚህም ማራጋገጫ የተፃፃፉቱን ዋጥቷል @@nunu7353
ድሮስ ከጋሪ ነጂ ምን ይጠበቃል እሷን የመሰለች የተማረች ልጅ ወርዳ እሱን ያገባች ቀን ነው የተሳሳተችው
የእውነት ወድቃ ከነበረ እሱ አልተኛም ማለት ነው ምንም አያሳምንም እሱ ነው የገደላት
እኮ😢
ሲጨፍር አምሽቶ ገብቶ ገድሎ ወርውሯት ነው እንጂ በእንቅልፍ ልቧ አትዘልም እሱስ ካልተኛ ለምን አላስጣላትም ?ከተኛ ደሞ እንዴት ከለሊቱ 10ሰአት ነቅቶ ሆስፒታል ወሰዳት እሱ ነው የገደላት
ወይኔ ለወላጆቿ በተለይ ለእናቷ አሷን ለማሳደግ የከፈሉት ዋጋ ያቃጥላል@@ሮዝናዬ
በጣም ይገርማል ይሄ አዉሮ አሳዘነችኝ
በመጀመሪያ የሚደበድባት ከሆነ ለምን አብራው ትኖራለች? ጥላው አትሄድም እንዴ ምን ፍለጋ ነው? በጣም ይገርማል በዛ ላይ ለራስዋ 10 አመት ልጅ ነው የምትመስለው የማነስዋ በደህና ጥፊ ብትባል የምትሞት ነው የምትመስለው እረ ሴቶች ለገንዘብ ወይም እውቅና እናገኛለን እያላችሁ ህይወታችሁን በማይረባ ሰው እንዲጠፋ አታድርጉ የስዋም ጥፋት አለ በህይወትዋ መጥፋት ላይ እሱም ከጋሪ ገፊነት ወደ እውቅና ማግኘት ሲመጣ ጥጋቡን አልችል አለው ደሃ አያግኝ ካገኘም አያብዛ የሚል ተረት አለ ደሃ ድህነቱን አይተውም
አሁንሰ እነዚህ ክፍ ወንዶች በጣም አበዙት👋👋💔💔💔😡😭
እህቶቸ የትዳር አጋራችሁ የጥቃት እጂን ከሰነዘረ ላደና ለመጨረሻ ትታችሁ ሂዱ
ኡፍ አረ ፍትህ 😭😭 ፍትህ በኢትዮዽያ የለን ፍትህ ከአእግዚአብሄር ብቻ ነው መጠበቅ። አሁንስ ተሳቀን አለቅን😭😭😭😭😭
እእእእህህህህህህ ይብላኝ ለናቷ እኛ አንድ ሰሞን አውርተን አቅሰን እንረሳለን አይይይ ይብላኝ ለቤተሰቦቿ 😭😭😭😭
Betam
😥😥
ያሳዝናል ነፍስ ይማር ለሁሉ ደጉን ጊዜ ያምጣልን ዝም😢
hulum wend ጥቁር ማንነት alew እመኑኝ. esun manenet ባታዩት እመኝላቹሀለው🥺🥺
ነብስ ይማር😢😢
የኔ እህት ምን ገጥሞሽ ይሆን😢😢😢😢😢😢
ልብ.ይነካል.
😭😭😭ያማል
በጣም ያሳዝናል ፍትህ የት ትሆን ያለችው
እራሱ ነው የገደላት ፋራ የሆኔ ሰውየ ግን ምን ያሬጋል የነሽመልስ ጀሌስ ነው ነገሩ ስሬጋጋ እፈታል አይ አገሬ
ወይ ጉድ😢😢😢😢
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለተገደሉት ለምቱት ወጣት እህቶቻችን ???
ፍትህ ፍትህ ፍትህለሚገደሉት ለሴቶች ለሙሽሮች ሴቶች??
ፍትህ በየጊዜው ለሚገደሉ ለእቡቂቅላ ሴት ሕፃናት??
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሚደፈሩ ስቶች ወጣቶች ሕፃናት ስቶች???
አቤት ጌታ ሆይ ምን ትላለህ 😢😢😢 ፍትህ የማይዛባ አንተ ብቻ ነህ
እራሱ ነው የወረወራት እግዚአብሔር ሀቅሽን ያውጣልሽ
Yene konjo you can see the Deep pain😢😢😢
ኢንጂነር ስመኘዉ እራሱን እንዳጠፋ ፓሊስ ገለፀ እኮ ረስተኸዉ ነዉ?
እ ኸረ እደት ይረሳል
ያፈጠጠ የፖሊስ ውሸት ማን ተቀበሎ ያስተላልፍል
@ አንተ ከገደልከዉ ንገረን
አአንተ ቆሻሻ ካድሬ ሞት በቤትህ ይግባ ያኔ እኛም በተራችን በሞትህ እንሳለቃለን
🤔🤔
ነፍሰ የማር
ይሔ ይሁዳ ህይወቷን ባጭሩ ቀጠፋት እግዚአብሔር አይለመነዉ እሷስ ወደ አባቷ ሔደች
ፈጣሪ ይባርክሽ
እደዝህ አይነት ሽልጥልጥ ውደ እኔጋርም አለ ልተፋው ነው የታባቱን ይሄም ትምህርት ነው ለኔም (9)አመት ያሰቃየኝ አሁን ግን ትፍት የታባቱ
ትንሿ ቀነኒ በጣም ነው ሞትሽን ስሰማ ያዘንኩት እግዚአብሔር ነፍስሽን ይማረው!!! ቀነኒዬ ይሔን ሁሉ መከራ መሸከም አልነበረብሽም መተው እያለ ለምን ይሔ ሁሉ ስቃይ ከእናትሽ በላይ ማን አለሽ ማማከር ነበረብሽ ሕይወትሽን ማስመለጥ ነበረብሽ ፤ የእሱ ሀብት ዝና ሕይወት አይሆንሽም ደሀ ሆነሽ ሠላምሽን መኖር ይሻልሽ ነበር፤ ጓደኞችሽ በደልሽን እየነገርሻቸው እንኳን አፍነው ነው ዝም ያሉት ከሞትሽ በኋላ አወጡት ምን ዋጋለው ትንሿ ቀነኒዬ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ። እህት ወንድም የላትም የሆዷን የምታዋያቸው ለምን በውስጧ አፍና ተቀመጠች ለምን ለምን? እግዚአብሔር ለቤተሰቦችሽ መፅናናትን ይስጥልሽ በተለይ ለእናትሽ!!!
ለገላጋይ እያስቸገረ ሚያለቅሰው ገዳይ እንዳይሆን Crocodile tear
ወይ ጉድ የኔ ቆጆ ነፍስሽን ይማረዉ